Find ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? Illustrated By ከበደ ሚካኤል Distributed As Interactive EBook

on ጃፓን እንደምን ሰለጠነች?

ዶክተር ከበደ ሚካኤል ቁልጭ ባለ ማራኪ ብዕራቸው ስለ ጃፓን ስልጣኔ ይተርኩልናል የታሪክ ፍሰቱ ወጥ ሲሆን አፃፃፋቸው እና የቃላት አመራረጣቸው ከግማሽ ክ/ዘመን በፊት የነበረውን የሚያሳይ ነው ከበደ ሚካኤል ጥቅምትቀንዓ. ም በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ከተማ አካባቢ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ተወለዱበህፃንነታቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ልዩ ልዩ ታሪኮች በወግ መልክ በመተረክ እንደ አነፅዋቸው የመሰከሩላቸው እናታቸው ወ/ሮ
Find ጃፓን እንደምን ሰለጠነች? Illustrated By ከበደ ሚካኤል Distributed As Interactive EBook
አፀደ ሚካኤል ጀንዲ እስከ ዘጠነኛ አመታቸው ድረስ በባህላዊን የግዕዝ ትምህርት እንዲቀስሙ እንዳስቻሏቸው ይነገራል ከበደ በዓ. ም ወደ አዲስ አበባ መጥተው በእናታቸው ወንድም በአቶ ሰይፉ ሚካኤል ልዩ ድጋፍ በአሊያንስ ፍራንሴስ በፈረንሣይኛ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በላዛሪስ ሚሲዮንም የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋልከበደ ሚካኤል እስከ ጣሊያን ወረራ ዋዜማ ድረስ በነበረው የተማሪነት እና የወጣትነት ቆይታቸው ከመደበኛ ትምህርታቸው ባሻገር በትርፍ ጊዜያቸው ልዩ ልዩ የፈረንሳይኛ መጸሐፍትን በማንበብ የቋንቋ የንግግር ችሎታቸውን አዳብረዋል አንድም በዘመናቸው ከነበሩት ቀደምት ታዋቂ ኢትዮዽያውያን ምሁራን የአለቃ አፅመ ጊዮርጊስን የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌን የፕሮፌሰር አፈወርቅ ገ/ኢየሱስን የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝን እና የነቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴን አዳዲስ ሓሳቦች ቀስመዋል ከትምህርት ቤት መምህራኖቻቸው ይሰጡዋቸው በነበረ ልዩ ድጋፎችም የግሪክን የሮማውያንን የእንግሊዝን የፈረንሳይ ከበደ ሚካኤል ጥቅምትቀንዓ. ም በሰሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ከተማ አካባቢ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ተወለዱበህፃንነታቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ልዩ ልዩ ታሪኮች በወግ መልክ በመተረክ እንደ አነፅዋቸው የመሰከሩላቸው እናታቸው ወ/ሮ አፀደ ሚካኤል ጀንዲ እስከ ዘጠነኛ አመታቸው ድረስ በባህላዊን የግዕዝ ትምህርት እንዲቀስሙ እንዳስቻሏቸው ይነገራል ከበደ በዓ. ም ወደ አዲስ አበባ መጥተው በእናታቸው ወንድም በአቶ ሰይፉ ሚካኤል ልዩ ድጋፍ በ"አሊያንስ ፍራንሴስ" በፈረንሣይኛ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በላዛሪስ ሚሲዮንም የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋልከበደ ሚካኤል እስከ ጣሊያን ወረራ ዋዜማ ድረስ በነበረው የተማሪነት እና የወጣትነት ቆይታቸው ከመደበኛ ትምህርታቸው ባሻገር በትርፍ ጊዜያቸው ልዩ ልዩ የፈረንሳይኛ መጸሐፍትን በማንበብ የቋንቋ የንግግር ችሎታቸውን አዳብረዋል አንድም በዘመናቸው ከነበሩት ቀደምት ታዋቂ ኢትዮዽያውያን ምሁራን የአለቃ አፅመ ጊዮርጊስን የአለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌን የፕሮፌሰር አፈወርቅ ገ/ኢየሱስን የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝን እና የነቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴን አዳዲስ ሓሳቦች ቀስመዋል ከትምህርት ቤት መምህራኖቻቸው ይሰጡዋቸው በነበረ ልዩ ድጋፎችም የግሪክን የሮማውያንን የእንግሊዝን የፈረንሳይን የጀርመንን የሩሲያን እና የኢታሊያን ፈላስፎች ጠቢባንና ሳይንቲስቶች "ታላላቅ ሰዎች" መጻህፍት አንብበዋል መርምረዋልከኢጣሊያ ወረራዓ. ም በኋላ በ"ነፃነት መዝሙር" የቅኔ መንገድ ልዩ ተሰጥኦዋቸውን አሀዱ ያሉት ከበደ ሚካኤል ከሃገራችን ደራሲያን በላቀ መልኩ በዘመናዊ እሳቤና ሥነ ጽሑፋዊ ተሳትፎአቸው ከበላይ የሚቆጠሩ ልዩ ልዩ የእውቀት ዘርፎች ፍልስፍና ሥነመለኮት ሥነ ትምህርት ሥነምግባር ሳይንስ ሥነ ጥበባት ቅኔ ተውኔት "ብርሀነ ህሊና" በብእሮቻቸው መግለጫነት በአማርኛ በፈረንሳይኛ በእንግሊዝኛ እና በጣሊያንኛ ቋንቋዎች ከበላይ በታተሙ ከበላይ ባልታተሙ ወጥና ትርጉም ድርሰቶቻቸው የኢትዮዽያን ዘመናዊ ሥነ ጽሑፍ አድማስ አስፍተዋል በአዳዲስ ሀሳቦች "አብራሄ ህሊና"ነት ሀዲስ ትውልድ ያፈሩት ፈላስማውና ባለቅኔው ከበደ ሚካኤል ዘመናዊ ኢትዮዽያን ለማደራጀት በተደረገው ተጋድሎም በልዩ ልዩ የሚኒስትርነት ማእረጎች በግምባር ቀደምነት አገልግለዋል ፈላስፋ ባለቅኔ ፀሐፊ ተውኔት ደራሲና አንጋፋው ጋዜጠኛ ከበደ ሚካኤል በአገራችን እንግዳና የመጀመሪያ የነበረውን የቀ. ኃ. ሥ. የዓ. ም የሥነ ጽሑፍ ሽልማት በቀዳሚነት የተቀበሉ የ"ቀለም ሰው" ሲሆኑ በዘላቂነት ሐዲስ ትውልድ ላፈራው የላቀ አስተዋፀኦዋቸውም የአ. አ. ዩኒቨርሲቲ ጥቅምትቀንዓ. ም በሥነ ጽሑፍ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሸልሟቸዋልክቡር ደ/ር ከበደ ሚካኤል ኅዳርቀንዓ. ም በዓመታቸው አረፉ "ሰኔቀን የከበደ ሚካኤል መታሰቢያ ቀን" ሆኖ ተሰይሟል ምንጭ:ብርሀነመስቀል ደጀኔዓ. ም ብራና. ማ. ቤ ካሌንደር sitelink.